የፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠርያ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክፍት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የትምህርት ደረጃ
የትምህርትዓይነት
- ሪከርድ ማኔጅመንት፣ ላይብረሪ ሳይንስ፤ ኢንፎርሜሽን ማኔጅመንት
የሥራ ልምድ
የሥራ ደረጃ
ብዛት
ማሳሰቢያ
- አመልካቾች በ10+1፤10+2፤10+3 ትምህርት እና ስልጠና ፕሮግራም እንዲሁም ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 5 (Level1-Level 5) ድረስ የሚሰጠዉን ሥልጠና የወሰዱና ከመንግስትም ሆነ ከግል የትምህርት ተቋም የተመረቁ ሰልጣኞች ከሆኑ የብቃት ማረጋገጫ (COC) የምዘና ዉጤት ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
- የሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃዎች ምንም ዓይነት ስርዝ ድልዝ ፤ፍቀት ወይም የተነካካ ካለበት ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- በማስታወቂያዉ ላይ ከተጠቀሰዉ የትምህርት ደረጃ በላይ ያላቸዉ አመልካቾች መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- በማስታወቂያዉ መሠረት ተወዳድሮ ያለፈ/ች አመልካች የስራ መደቡ የሚጠይቀዉን ዋስ የማሟላት ግዴታ አለበት/ባት፡፡
- የምዝገባ ጊዜና ቦታ ፡- ይህ ማስታወቂያ የወጣበትን ዕለት ጨምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የትምህርትና የሥራ ልምድ፣ ሌሎችም ደጋፊ ሰነዶች ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶኮፒ እንዲሁም የግል ማመልከቻ በመያዝ በጽ/ቤቱ የሰው ሃብት ሥራ አመራር ቡድን ቢሮ ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል፡፡
- የፈተና ቀንና ሰዓት በማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
- የሥራ ቦታ፡-ሁሉም የሥራ መደቦች አዲስ አበባ ናቸው፡፡
- ለበለጠ መረጃ ስልክ፡-011-551-29-26 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ :- ባንቢስ አፈወርቅ ህንጻ 6ተኛ ፎቅ