በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የንግስት እሌኒ መሐመድ ሪፈራል ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት ሥራ መደቦች ለይ የጤና ባለሙያዎችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ደረጃ
ብዛት
ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ
- Plastic & Reconstructive surgeon 0 ዓመት ልምድ ያለው/ያላት CGPA ሴት 2.75 ወንድ 3.00 እና ከዚያ
ደመወዝ በjegስኬል መሠረት
ማሳሰቢያ
- ከተራቁጥር 1-24 የሥራ መደቦች የሚፈለገው በለውጥ መሳሪያዎች እና ካይዘን ላይ በቂ እውቀትና ግንዛቤ መኖር አለበት፡፡
- የሥራ ቦታ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የንግስት እለኒ መሐመድ ሪፈራል ሆስፒታል ፡፡
- አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የት/ት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ከግል ሁኔታ መግለጫ (ካርኩለም ቪቴ) ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በግንባር መቅረብ የማይችሉ አመልካቾች በወኪል ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር የሥራመጠየቂያ ፎርሙን በመሙላት ማስረጃቸው ጋር በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል፡፡
- የምዝገባ ቦታ በንግስት እለኒ መሀመድ መታሰቢያ ሆስፒታል የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 205 ይሆናል፡፡
- የመመዝገቢያ ጊዜ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:30 - 6:30 ሲሆን ከሰዓት በኋላ 7፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት
- የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያየምንገልፅ መሆኑን ጭምር እናሳውቃለን ።
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የንግስት እለኒ መሐመድ ሪፈራል ሆስፒታል (አድራሻ ሆሳዕና)