Armauer Hansen Research Institute(AHRI)
አርማወር ሀንሰን የምርምር ተቋም
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
አርማወር ሐንስን የምርምር ተቋም (አህሪ) በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሥር የሚተዳደር የምርምር ተቋም ሲሆን ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የውስጥ ሰራተኞችን በቋሚ ቅጥር ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ብዛት 1
ደረጃ IX
ደመወዝ በJEG የደመወዝ ስኬል መሰረት የትምህርት አይነት የመጀመሪ ድግሪ በህግ ዝቅተኛ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ 0 ዓመት የስራ ልምድ