Junior Researcher (ጀማሪ ተመራማሪ)

 • Policy Studies Institute
 • Addis Ababa
 • Federal Government
 • Expires at Dec 23, 2019
7,284 (ETB Salary) Full time Agriculture

የስራው መደብ ዝርዝር

የትምህርት ዝግጅት

 • በግብርና ኢኮኖሚክስ/በገጠር ልማት፤በኢፅዋት ሳይንስ፤ በእንስሳት ሳይንስ፤ በኢኮኖሚክስ፤

የሥራ ልምድ

 • ቢ.ኤ ድግሪ 0 ዓመት

ተፈላጊ ችሎታ

 • በዩኒቨረሰቲ በከፍተኛ ማዕረግ  አመጥቶ የተመረቀ/የተመረቀች እና በጥናትና ምርምር ለመሥራት ከፍተኛ ፍላጎትና ተነሳሽነት ያለው/ያላት

ብዛት: 4

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ፡ የሚያገኙት ጥቅማ ጥቅምን በተመለከተ የቤት አበል ለመሪ ተመራማሪ ብር 10,000.00፡  ለተመራማሪ ብር 4,000.00 እና ለረዳት እና ለጀማሪ ተመራማሪ 2,000.00 እንዲሁም የሕይወት ኢንሹራንስ፣የልጆች የትምህርት ቤት ክፍያ ለመሪ ተመራማሪ ፣የሞባይል ካርድ፣የኢንተርኔት ተጨማሪ ክፍያ ጥቅማ ጥቅሞች እንደየደረጃው የሚኖር ሲሆን ፡-

 • ከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ ይቻላሉ፡፡
 • የመመዝገቢያ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት፡፡
 • አድራሻችን ስቴዲዮም አካባቢ መንገዶች ባለሥልጣን አጠገብ ያለው ሰማያዊ ፎቅ ወይም ከቤተ-ዛታ ሆስፒታል ጎን ሲሆን የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ መረጃ ዴስክ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
 • የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
 • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-661-01-03 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡