የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ቀጥሎ በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ሥራ ፈላጊ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፤ለመወዳደር የሚፈልጉ ዕጩ ተወዳዳሪዎች በተጠቀሰው ጊዜ እና ቦታ ማመልከት ይችላሉ፡፡
ተፈላጊ ችሎታ
በሪከርድ ማኔጅመንት ወይም በላይብራሪ ሳይንስ ወይም በኢፎርሜሽን ማኔጅመንት 10+3 (ዲፕሎማ) እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣የብቃት ማረጋገጫ(COC)ያስፈልጋል፤
ደረጃ
ብዛት
የሥራ ቦታ
አቦቦ ግብርና ምርምር ማዕከል (ጋምቤላ)፣
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-45-44-41- ወይም 0116-46-01-74 ወይም (022-331-29-21 (ቁሉምሳ) መደወል ይቻላል፡፡ ፖ.ሣ.ቁ. 2003 (አዲስ አበባ)
የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-45-44-41- ወይም 0116-46-01-74 ወይም (022-331-29-21 (ቁሉምሳ) መደወል ይቻላል፡፡ ፖ.ሣ.ቁ. 2003 (አዲስ አበባ)
የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት