የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ቀጥሎ በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ሥራ ፈላጊ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፤ለመወዳደር የሚፈልጉ ዕጩ ተወዳዳሪዎች በተጠቀሰው ጊዜ እና ቦታ ማመልከት ይችላሉ፡፡
ተፈላጊ ችሎታ
በሂሳብ መዝገብ አያያዝ 10+3 (ዲፕሎማ) እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣የብቃት ማረጋገጫ (COC)ያስፈልጋል፤
ደረጃ
ብዛት
የሥራ ቦታ
አቦቦ ግብርና ምርምር ማዕከል (ጋምቤላ)፣
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-45-44-41- ወይም 0116-46-01-74 ወይም (022-331-29-21 (ቁሉምሳ) መደወል ይቻላል፡፡ ፖ.ሣ.ቁ. 2003 (አዲስ አበባ)
የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-45-44-41- ወይም 0116-46-01-74 ወይም (022-331-29-21 (ቁሉምሳ) መደወል ይቻላል፡፡ ፖ.ሣ.ቁ. 2003 (አዲስ አበባ)
የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት