አርማወር ሐንስን የምርምር ተቋም (አህሪ) በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሥር የሚተዳደር የምርምር ተቋም ሲሆን ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት፣ በፐብሊክ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አዲሚኒስትሬሽን፣ በቢዝነስ ኢዱኬሽን፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ በባንኪንግና ኢንሹራንስ እና በሌሎች አካውንቲንግና ኢዲቲንግ የትምህርት ዓይነቶች
ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ
የስራ ልምድ
4/2
ማሳሰቢያ፡-
አርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት
ማሳሰቢያ፡-
አርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት