የሳይንስ ምርምርና ስርፀት ባለሙያ III (Scientific Research and Dissemination Expert III)

 • Ministry of Science and Higher Education
 • Addis Ababa
 • Federal Government
 • Deadline Aug 14, 2020
7,690 (ETB Salary) Full time Human Resource and Recruitment Management Social Sciences and Community

የስራው መደብ ዝርዝር

የኢ.ፌ.ድ.ሪ  የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ፡- የሳይንስ ምርምርና ስርፀት ባለሙያ III    ክፍት የስራ መደ  ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተፈላጊ ችሎታ

የትምህርት ዓይነትና ደረጃ

በትምህርት እቅድና አመራር፣ ፐብሊክ ማናጅመነት፤ በዲቭሎፕምነት ማኔጅመንት፣በጂኦግራፊ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማናጅመነት፣ በሶሾሎጂ፤ ግብርና ኢክስቴንሽን፤አግሪ ቢዝነስ፤በተፈጥሮ ሀብት አስተዳደር፤ በአከባቢ ጤና ፤በምግብ ዋስትና፤ በማህበረሰብ ጤና፤ በቢዝነስ አስተዳደር፤ በሰነ-ትምህርት በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት አይነት ፤

የሥራ ልምድ

 • ሁለተኛ ዲግሪና 6 ዓመት

ስራው የሚያስፈልገው ክህሎትና ስልጠና

 • ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

ደረጃ: XIII

ብዛት: 1

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

 • የመመዝገቢያ ቀናት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
 • ከግል ተቋማት ለሚቀርቡ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለ መሆኑን የሚገልጽ መሆን አለበት
 • Application letter ፤ cv ፤የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኦንላይን /online/ በኢሜል አድራሻ ethernet.edu.et ብላችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
 • አመልካቾች በ cv አችሁ ላይ ሁለት ተለዋጭ የስልክ ቁጥር ማስቀመጥ ይኖርባቸኃል፡፡
 • አመልካቾች የሚመዘገቡበትን የስራ መደብ መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡

                        የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር