Armauer Hansen Research Institute(AHRI)
Jan 25, 2021
Full time
አርማወር ሀንሰን የምርምር ተቋም
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
አርማወር ሐንስን የምርምር ተቋም (አህሪ) በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሥር የሚተዳደር የምርምር ተቋም ሲሆን ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡